Description
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል
Education & ResearchReligion & SpiritualityCommunities
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram